LibreOffice 7.6 እርዳታ
መመልከት ይችላሉ የ መሳያ ባህሪዎች መደርደሪያ በ መጻፊያ እና በ ሰንጠረዥ: ይምረጡ የ ዝርዝር መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - መሳያዎች ባህሪ: መቆጣጠሪያዎች የሚታዩት የ መሳያ እቃ ሲመርጡ ብቻ ነው: በነባር ትንሽ የተለዩ ምልክቶች ይታያሉ: የ አሁኑ ሰነድ የ ጽሁፍ ወይንም ሰንጠረዥ ቢሆን
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ መስመር ዘዴ ይምረጡ
ይምረጡ የ መስመር ስፋት: እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ መለኪያ ክፍል: የ ዜሮ መስመር ስፋት ውጤት በ ቀጭን መስመር አንድ ፒክስል ስፋት ነው በ ውጤት መገናኛ
ለ መስመር ቀለም ይምረጡ
ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን የ መሙያ አይነት ይምረጡ
Allows you to switch between anchoring options.